መዝሙር 65:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 65 አምላክ ሆይ፣ በጽዮን+ ውዳሴ ይቀርብልሃል፤የተሳልነውን ለአንተ እንሰጣለን።+ መዝሙር 66:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ይዤ ወደ ቤትህ እመጣለሁ፤+ስእለቴንም ለአንተ እፈጽማለሁ፤+ መክብብ 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለአምላክ ስእለት በምትሳልበት ጊዜ ሁሉ ስእለትህን ለመፈጸም አትዘግይ፤+ እሱ በሞኞች አይደሰትምና።+ ስእለትህን ፈጽም።+
13 ሙሉ በሙሉ የሚቃጠል መባ ይዤ ወደ ቤትህ እመጣለሁ፤+ስእለቴንም ለአንተ እፈጽማለሁ፤+ መክብብ 5:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለአምላክ ስእለት በምትሳልበት ጊዜ ሁሉ ስእለትህን ለመፈጸም አትዘግይ፤+ እሱ በሞኞች አይደሰትምና።+ ስእለትህን ፈጽም።+