መዝሙር 56:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 አምላክ ሆይ፣ ለአንተ በተሳልኳቸው ስእለቶች የተነሳ ግዴታ ውስጥ ገብቻለሁ፤+ለአንተ የምስጋና መሥዋዕት አቀርባለሁ።+ መዝሙር 116:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 በሕዝቡ ሁሉ ፊትስእለቴን ለይሖዋ እፈጽማለሁ።+ መክብብ 5:4, 5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ለአምላክ ስእለት በምትሳልበት ጊዜ ሁሉ ስእለትህን ለመፈጸም አትዘግይ፤+ እሱ በሞኞች አይደሰትምና።+ ስእለትህን ፈጽም።+ 5 ስእለት ተስለህ ሳትፈጽም ከምትቀር ባትሳል ይሻላል።+
4 ለአምላክ ስእለት በምትሳልበት ጊዜ ሁሉ ስእለትህን ለመፈጸም አትዘግይ፤+ እሱ በሞኞች አይደሰትምና።+ ስእለትህን ፈጽም።+ 5 ስእለት ተስለህ ሳትፈጽም ከምትቀር ባትሳል ይሻላል።+