የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 9:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 እሱ ጥበበኛ ልብ አለው፤ ኃይሉም ታላቅ ነው።+

      እሱን ተገዳድሮ ከጉዳት ማምለጥ የሚችል ማን ነው?+

  • ናሆም 1:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ይሖዋ ለቁጣ የዘገየ ነው፤+ ኃይሉም ታላቅ ነው፤+

      ይሁንና ይሖዋ ተገቢውን ቅጣት ከመስጠት ፈጽሞ ወደኋላ አይልም።+

      መንገዱ በአደገኛ ነፋስና በወጀብ ውስጥ ነው፤

      ደመናት ከእግሩ በታች እንዳለ አቧራ ናቸው።+

  • ራእይ 19:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 ከዚህ በኋላ በሰማይ እንደ ብዙ ሠራዊት ድምፅ ያለ ታላቅ ድምፅ ሰማሁ። እንዲህም አሉ፦ “ያህን አወድሱ!*+ ማዳን፣ ክብርና ኃይል የአምላካችን ነው፤

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ