የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 36:5
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  5 በእርግጥ አምላክ ኃያል ነው፤+ ደግሞም ማንንም ገሸሽ አያደርግም፤

      የማስተዋል ችሎታው* ታላቅ ነው።

  • መዝሙር 104:24
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 24 ይሖዋ ሆይ፣ ሥራህ ምንኛ ብዙ ነው!+

      ሁሉንም በጥበብ ሠራህ።+

      ምድር በፈጠርካቸው ነገሮች ተሞልታለች።

  • ኢሳይያስ 40:26
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 26 “ዓይናችሁን ወደ ሰማይ አንስታችሁ ተመልከቱ።

      እነዚህን ነገሮች የፈጠረ ማን ነው?+

      እንደ ሠራዊት በቁጥር የሚመራቸው እሱ ነው፤

      ሁሉንም በየስማቸው ይጠራቸዋል።+

      ገደብ ከሌለው ብርቱ ጉልበቱና ከሚያስደምመው ኃይሉ+ የተነሳ

      አንዳቸውም አይጎድሉም።

  • ዳንኤል 2:20
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 20 ዳንኤልም እንዲህ አለ፦

      “የአምላክ ስም ከዘላለም እስከ ዘላለም ይወደስ፤

      ጥበብና ኃይል የእሱ ብቻ ነውና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ