መዝሙር 13:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 እኔ በበኩሌ በታማኝ ፍቅርህ እታመናለሁ፤+ልቤ በማዳን ሥራህ ሐሴት ያደርጋል።+ መዝሙር 20:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 በማዳን ሥራህ በደስታ እልል እንላለን፤+በአምላካችን ስም ዓርማችንን ወደ ላይ ከፍ እናደርጋለን።+ ይሖዋ የለመንከውን ሁሉ ይፈጽምልህ።