ኢሳይያስ 37:29 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 29 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+ ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”
29 ምክንያቱም በእኔ ላይ የተቆጣኸው ቁጣና+ ጩኸትህ ወደ ጆሮዬ ደርሷል።+ ስለዚህ ስናጌን በአፍንጫህ፣ ልጓሜንም+ በአፍህ አስገባለሁ፤በመጣህበትም መንገድ እንድትመለስ አደርግሃለሁ።”