መዝሙር 119:82 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 82 አንተ የተናገርከው ቃል ሲፈጸም ለማየት ዓይኖቼ ይጓጓሉ፤+“የምታጽናናኝ መቼ ነው?”+ እያልኩ እጠይቃለሁ። መዝሙር 119:123 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 123 ዓይኖቼ ማዳንህንናየገባኸውን* የጽድቅ ቃል በመጠባበቅ ደከሙ።+ ኢሳይያስ 38:14 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 14 እንደ ወንጭፊት ወይም እንደ ጭሪ* እጮኻለሁ፤+እንደ ርግብ አልጎመጉማለሁ።+ ወደ ላይ ከመመልከቴ የተነሳ ዓይኖቼ ፈዘዙ፦+ ‘ይሖዋ ሆይ፣ እጅግ ተጨንቄአለሁ፤ድጋፍ ሁነኝ!’*+
14 እንደ ወንጭፊት ወይም እንደ ጭሪ* እጮኻለሁ፤+እንደ ርግብ አልጎመጉማለሁ።+ ወደ ላይ ከመመልከቴ የተነሳ ዓይኖቼ ፈዘዙ፦+ ‘ይሖዋ ሆይ፣ እጅግ ተጨንቄአለሁ፤ድጋፍ ሁነኝ!’*+