መዝሙር 69:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ከመጮኼ ብዛት የተነሳ ደከምኩ፤+ድምፄም ጎረነነ። አምላኬን በመጠባበቅ ዓይኖቼ ፈዘዙ።+ መዝሙር 119:81 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 81 ማዳንህን እናፍቃለሁ፤*+ቃልህ ተስፋዬ ነውና።* መዝሙር 143:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ይሖዋ ሆይ፣ ፈጥነህ መልስልኝ።+ጉልበቴ* ተሟጠጠ።+ ፊትህን ከእኔ አትሰውር፤+አለዚያ ወደ ጉድጓድ* እንደሚወርዱ ሰዎች እሆናለሁ።+