-
መዝሙር 5:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 አንተን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ ግን ሐሴት ያደርጋሉ፤+
ምንጊዜም በደስታ እልል ይላሉ።
ሊጎዷቸው ከሚፈልጉ ሰዎች ትጠብቃቸዋለህ፤
ስምህን የሚወዱም በአንተ ሐሴት ያደርጋሉ።
-
11 አንተን መጠጊያ የሚያደርጉ ሁሉ ግን ሐሴት ያደርጋሉ፤+
ምንጊዜም በደስታ እልል ይላሉ።
ሊጎዷቸው ከሚፈልጉ ሰዎች ትጠብቃቸዋለህ፤
ስምህን የሚወዱም በአንተ ሐሴት ያደርጋሉ።