መዝሙር 53:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 53 ሞኝ* ሰው በልቡ “ይሖዋ የለም” ይላል።+ የዓመፅ ድርጊታቸው ብልሹና አስጸያፊ ነው፤መልካም የሚሠራ ማንም የለም።+