የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ዘዳግም 32:18
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 18 አባት የሆነህን ዓለት ረሳኸው፤+

      የወለደህንም አምላክ አላስታወስክም።+

  • 2 ዜና መዋዕል 13:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እነሆ፣ እውነተኛው አምላክ ከእኛ ጋር ነው፤ እሱም በእናንተ ላይ ጦርነት መታወጁን የሚያመለክት ድምፅ ለማሰማት መለከት ከያዙ ካህናቱ ጋር ሆኖ እየመራን ነው። የእስራኤል ሰዎች ሆይ፣ ስለማይሳካላችሁ ከአባቶቻችሁ አምላክ ከይሖዋ ጋር አትዋጉ።”+

  • መዝሙር 106:21, 22
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 በግብፅ ታላላቅ ነገሮች ያደረገውን፣+

      አዳኛቸው የሆነውን አምላክ ረሱ፤+

      22 በካም ምድር አስደናቂ ሥራዎች፣+

      በቀይ ባሕር የሚያስፈሩ* ነገሮች ያከናወነውን+ አምላክ ዘነጉ።

  • ኤርምያስ 2:32
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 32 ለመሆኑ አንዲት ድንግል ጌጣጌጧን፣

      ሙሽሪትስ ጌጠኛ መቀነቷን* ትረሳለች?

      የገዛ ሕዝቤ ግን ስፍር ቁጥር ለሌላቸው ቀናት ረስቶኛል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ