-
መዝሙር 43:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 ብርሃንህንና እውነትህን ላክ።+
-
-
መዝሙር 46:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የአምላክን ከተማ+ ደስ የሚያሰኙ ጅረቶች ያሉት ወንዝ አለ፤
ከተማዋም የልዑሉ አምላክ የተቀደሰ ታላቅ ማደሪያ ነች።
-