-
መዝሙር 27:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 ይሖዋ ሆይ፣ መንገድህን አስተምረኝ፤+
ከጠላቶቼ ጥበቃ እንዳገኝ ቀና በሆነ መንገድ ምራኝ።
-
-
መዝሙር 143:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 በአንተ ታምኛለሁና፣
በማለዳ ታማኝ ፍቅርህን ልስማ።
-