መዝሙር 71:18 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 18 አምላክ ሆይ፣ ሳረጅና ስሸብትም እንኳ አትጣለኝ።+ ለቀጣዩ ትውልድ ስለ ብርታትህ፣*ገና ለሚመጡትም ሁሉ ስለ ኃያልነትህ ልናገር።+ ምሳሌ 16:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ሽበት በጽድቅ መንገድ ሲገኝ+የውበት* ዘውድ ነው።+ ኢሳይያስ 40:31 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 31 ይሖዋን ተስፋ የሚያደርጉ ግን ኃይላቸው ይታደሳል። እንደ ንስር በክንፍ ወደ ላይ ይወጣሉ።+ ይሮጣሉ፣ አይዝሉም፤ይሄዳሉ፣ አይደክሙም።”+ ኢሳይያስ 46:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 እስከ እርጅናችሁ ዘመን ድረስ እኔ ያው ነኝ፤+ፀጉራችሁ እስኪሸብትም ድረስ እሸከማችኋለሁ። ከዚህ ቀደም እንዳደረግኩት እሸከማችኋለሁ፣ እደግፋችኋለሁ እንዲሁም እታደጋችኋለሁ።+
4 እስከ እርጅናችሁ ዘመን ድረስ እኔ ያው ነኝ፤+ፀጉራችሁ እስኪሸብትም ድረስ እሸከማችኋለሁ። ከዚህ ቀደም እንዳደረግኩት እሸከማችኋለሁ፣ እደግፋችኋለሁ እንዲሁም እታደጋችኋለሁ።+