መዝሙር 59:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከክፉ አድራጊዎች ታደገኝ፤ከጨካኝ* ሰዎችም አድነኝ። መዝሙር 59:7 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 7 ከአፋቸው የሚዥጎደጎደውን* ተመልከት፤ከንፈሮቻቸው እንደ ሰይፍ ናቸው፤+“ማን ይሰማል?” ይላሉና።+ ሕዝቅኤል 8:12 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 12 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው ጣዖቶቻቸው ባሉባቸው* እልፍኞች ውስጥ በጨለማ ምን እንደሚያደርጉ ታያለህ? እነሱ ‘ይሖዋ አያየንም። ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል’ ይላሉና።”+
12 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው ጣዖቶቻቸው ባሉባቸው* እልፍኞች ውስጥ በጨለማ ምን እንደሚያደርጉ ታያለህ? እነሱ ‘ይሖዋ አያየንም። ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል’ ይላሉና።”+