-
መዝሙር 10:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 ክፉው ሰው ከትዕቢቱ የተነሳ ምንም ምርምር አያደርግም፤
“አምላክ የለም” ብሎ ያስባል።+
-
-
መዝሙር 73:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 እነሱም “አምላክ እንዴት ያውቃል?+
ልዑሉ አምላክ በእርግጥ እውቀት አለው?” ይላሉ።
-