የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 73:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ክፉ ሰዎች ያላቸውን ሰላም በተመለከትኩ ጊዜ፣

      እብሪተኛ በሆኑ ሰዎች* ቀንቼ ነበርና።+

  • መዝሙር 73:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 እነሱም “አምላክ እንዴት ያውቃል?+

      ልዑሉ አምላክ በእርግጥ እውቀት አለው?” ይላሉ።

  • መዝሙር 94:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ክፉዎች እስከ መቼ፣ ይሖዋ ሆይ፣

      ክፉዎች እስከ መቼ ድረስ ይፈነጥዛሉ?+

  • መዝሙር 94:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 “ያህ አያይም፤+

      የያዕቆብ አምላክ አያስተውለውም” ይላሉ።+

  • ሕዝቅኤል 8:12
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 12 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የሰው ልጅ ሆይ፣ የእስራኤል ቤት ሽማግሌዎች እያንዳንዳቸው ጣዖቶቻቸው ባሉባቸው* እልፍኞች ውስጥ በጨለማ ምን እንደሚያደርጉ ታያለህ? እነሱ ‘ይሖዋ አያየንም። ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል’ ይላሉና።”+

  • ሕዝቅኤል 9:9
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 9 እሱም እንዲህ አለኝ፦ “የእስራኤልና የይሁዳ ቤት በደል እጅግ በጣም ታላቅ ነው።+ ምድሪቱ በደም ተጥለቅልቃለች፤+ ከተማዋም በክፋት ተሞልታለች።+ ‘ይሖዋ ምድሪቱን ትቷታል፤ ይሖዋም አያይም’ ይላሉና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ