መዝሙር 18:32 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 32 ብርታትን የሚያስታጥቀኝ እውነተኛው አምላክ ነው፤+መንገዴንም ፍጹም ያደርግልኛል።+ ኢሳይያስ 12:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 እነሆ፣ አምላክ አዳኜ ነው!+ በእሱ እታመናለሁ፤ ምንም የሚያስፈራኝ ነገር የለም፤+ያህ* ይሖዋ ብርታቴና ኃይሌ ነው፤ለእኔም አዳኝ ሆኖልኛል።”+