መዝሙር 44:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 በእጅህ ብሔራትን አባረርክ፤+በዚያም አባቶቻችንን አሰፈርክ።+ ብሔራትን ድል አድርገህ አባረርካቸው።+ መዝሙር 105:44 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 44 የሌሎችን ብሔራት ምድር ሰጣቸው፤+እነሱም ሌሎች ሕዝቦች ለፍተው ያፈሩትን ወረሱ፤+