መዝሙር 33:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 ጽድቅንና ፍትሕን ይወዳል።+ ምድር በይሖዋ ታማኝ ፍቅር ተሞልታለች።+ መዝሙር 104:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 13 ከላይ ካሉት ክፍሎቹ ሆኖ ተራሮችን ያጠጣል።+ በሥራህ ፍሬ ምድር ረካች።+