የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 43:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  3 ብርሃንህንና እውነትህን ላክ።+

      እነሱ ይምሩኝ፤+

      ወደተቀደሰው ተራራህና ወደ ታላቁ የማደሪያ ድንኳንህ ይውሰዱኝ።+

  • ምሳሌ 6:23
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 23 ትእዛዙ መብራት ነውና፤+

      ሕጉም ብርሃን ነው፤+

      የተግሣጽ ወቀሳም ወደ ሕይወት ይመራል።+

  • ኢሳይያስ 51:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ሕዝቤ ሆይ፣ በጥሞና አዳምጡኝ፤

      አንተም የእኔ ብሔር፣ ጆሮህን ስጠኝ።+

      ሕግ ከእኔ ይወጣልና፤+

      የፍትሕ እርምጃዬም ለሕዝቦች እንደ ብርሃን ጸንቶ እንዲቆም አደርጋለሁ።+

  • ሮም 15:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 2 ጢሞቴዎስ 3:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
  • 2 ጴጥሮስ 1:19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 19 በመሆኑም ትንቢታዊው ቃል ይበልጥ ተረጋግጦልናል፤ ጎህ እስኪቀድና የንጋት ኮከብ+ እስኪወጣ ድረስ በጨለማ ቦታ፣ በልባችሁ ውስጥ ለሚበራ መብራት+ የምትጠነቀቁትን ያህል ለትንቢታዊው ቃል ትኩረት መስጠታችሁ መልካም ነው።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ