-
መዝሙር 101:7አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
7 አታላይ የሆነ ሰው በቤቴ አይኖርም፤
ውሸት የሚናገር ሰው በፊቴ* አይቆምም።
-
-
መዝሙር 119:29አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
29 የአታላይነትን መንገድ ከእኔ አርቅ፤+
ሕግህንም በማሳወቅ ሞገስ አሳየኝ።
-