መዝሙር 119:82 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 82 አንተ የተናገርከው ቃል ሲፈጸም ለማየት ዓይኖቼ ይጓጓሉ፤+“የምታጽናናኝ መቼ ነው?”+ እያልኩ እጠይቃለሁ። መዝሙር 130:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ንጋትን ከሚጠባበቁ፣አዎ፣ ንጋትን ከሚጠባበቁ ጠባቂዎች ይበልጥይሖዋን በጉጉት እጠባበቃለሁ።*+