የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • 2 ዜና መዋዕል 7:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 የእስራኤልም ሕዝብ ሁሉ እሳቱ ሲወርድና የይሖዋ ክብር ከቤቱ በላይ ሲሆን ይመለከቱ ነበር፤ ወደ መሬት አጎንብሰው ድንጋይ በተነጠፈበት ወለል ላይ በግንባራቸው ተደፍተው ሰገዱ፤ ደግሞም “እሱ ጥሩ ነውና፤ ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል” እያሉ ይሖዋን አመሰገኑ።

  • 2 ዜና መዋዕል 20:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 ከሕዝቡ ጋር ከተማከረ በኋላም ከታጠቁት ሰዎች ፊት ፊት እየሄዱ “ለይሖዋ ምስጋና አቅርቡ፤ ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራልና”+ እያሉ ለይሖዋ የሚዘምሩ እንዲሁም ያጌጠ የቅድስና ልብስ ለብሰው ውዳሴ የሚያቀርቡ ሰዎችን መደበ።+

  • መዝሙር 106:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 106 ያህን አወድሱ!*

      ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

      ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

  • መዝሙር 107:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 107 ይሖዋ ጥሩ+ ስለሆነ ምስጋና አቅርቡለት፤

      ታማኝ ፍቅሩ ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ