የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ነህምያ 2:3
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 ከዚያም ንጉሡን እንዲህ አልኩት፦ “ንጉሡ ለዘላለም ይኑር! አባቶቼ የተቀበሩባት ከተማ ፈራርሳ፣ በሮቿም በእሳት ተቃጥለው እያለ ለምን ፊቴ በሐዘን አይጠቁር?”+

  • መዝሙር 84:2
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  2 ሁለንተናዬ* የይሖዋን ቅጥር ግቢዎች

      እጅግ ናፈቀ፤

      አዎ፣ በጣም ከመጓጓቴ የተነሳ ዛልኩ።+

      ልቤም ሆነ ሥጋዬ ሕያው ለሆነው አምላክ እልል ይላል።

  • መዝሙር 102:13, 14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 13 በእርግጥ ትነሳለህ፤ ለጽዮንም ምሕረት ታሳያለህ፤+

      ለእሷ ሞገስህን የምታሳይበት ጊዜ ነውና፤+

      የተወሰነው ጊዜ ደርሷል።+

      14 አገልጋዮችህ በድንጋዮቿ ደስ ይላቸዋልና፤+

      ለአፈሯም እንኳ ልዩ ፍቅር አላቸው።+

  • ኢሳይያስ 62:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 62 ጽድቋ እንደ ደማቅ ብርሃን እስኪፈነጥቅ፣+

      መዳኗም እንደ ችቦ እስኪቀጣጠል ድረስ

      ለጽዮን ስል ጸጥ አልልም፤+

      ለኢየሩሳሌምም ስል ዝም ብዬ አልቀመጥም።+

  • ኤርምያስ 51:50
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 50 እናንተ ከሰይፍ ያመለጣችሁ፣ መንገዳችሁን ቀጥሉ፤ ፈጽሞ አትቁሙ!+

      በሩቅ ቦታ ሆናችሁ ይሖዋን አስታውሱ፤

      ኢየሩሳሌምንም በልባችሁ አስቡ።”+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ