መዝሙር 42:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 42 ርኤም* ጅረቶችን እንደምትናፍቅ፣አምላክ ሆይ፣ አንተን እናፍቃለሁ።* 2 አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማሁ።*+ ወደ አምላክ የምሄደውና በፊቱ የምቀርበው መቼ ይሆን?+ መዝሙር 63:1, 2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+ 2 ስለዚህ በቅዱሱ ስፍራ አንተን ተመለከትኩ፤ብርታትህንና ክብርህን አየሁ።+
42 ርኤም* ጅረቶችን እንደምትናፍቅ፣አምላክ ሆይ፣ አንተን እናፍቃለሁ።* 2 አምላክን፣ ሕያው አምላክን ተጠማሁ።*+ ወደ አምላክ የምሄደውና በፊቱ የምቀርበው መቼ ይሆን?+
63 አምላክ ሆይ፣ አንተ አምላኬ ነህ፤ አንተን ዘወትር እጠባበቃለሁ።+ አንተን ተጠማሁ።*+ ውኃ በሌለበት ደረቅና የተጠማ ምድርአንተን ከመናፈቄ የተነሳ እጅግ ዝያለሁ።*+ 2 ስለዚህ በቅዱሱ ስፍራ አንተን ተመለከትኩ፤ብርታትህንና ክብርህን አየሁ።+