መዝሙር 102:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ብሔራት የይሖዋን ስም፣የምድር ነገሥታትም ሁሉ ክብርህን ይፈራሉ።+ ኢሳይያስ 60:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 ብሔራት ወደ ብርሃንሽ፣+ነገሥታትም+ አንጸባራቂ ወደሆነው ውበትሽ* ይመጣሉ።+