መዝሙር 64:2 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 2 ከክፉ ሰዎች ስውር ሴራ፣ከክፉ አድራጊዎች ሸንጎ ጠብቀኝ፤+ መዝሙር 64:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ክፉ ነገር ለመሥራት አዳዲስ መንገዶች ይቀይሳሉ፤የረቀቀ ሴራቸውን በስውር ይሸርባሉ፤+በእያንዳንዳቸው ልብ ውስጥ ያለው ሐሳብ አይደረስበትም።