-
መዝሙር 36:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 የትዕቢተኛ እግር እንዲረግጠኝ፣
ወይም የክፉዎች እጅ እንዲያፈናቅለኝ አትፍቀድ።
-
-
መዝሙር 71:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 አምላኬ ሆይ፣ ከክፉው እጅ፣
ግፈኛ ከሆነው ጨቋኝ ሰው መዳፍ ታደገኝ።+
-