መዝሙር 17:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እንደ ዓይንህ ብሌን ጠብቀኝ፤+በክንፎችህ ጥላ ሰውረኝ።+ 9 ጥቃት ከሚሰነዝሩብኝ ክፉዎች፣ከሚከቡኝና ሊገድሉኝ ከሚፈልጉ ጠላቶቼ* ጠብቀኝ።+ መዝሙር 59:1 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 59 አምላኬ ሆይ፣ ከጠላቶቼ ታደገኝ፤+በእኔ ላይ ከተነሱት ሰዎች ጠብቀኝ።+ መዝሙር 140:4 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 4 ይሖዋ ሆይ፣ ከክፉዎች እጅ አድነኝ፤+እኔን ጠልፈው ለመጣል ከሚያሴሩጨካኝ ሰዎች ጠብቀኝ። ማቴዎስ 6:13 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ