2 ዜና መዋዕል 20:8, 9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 8 እነሱም በምድሪቱ መኖር ጀመሩ፤ በዚያም ለስምህ መቅደስ ሠሩ፤+ እንዲህም አሉ፦ 9 ‘ሰይፍ፣ የቅጣት ፍርድ፣ ቸነፈር ወይም ረሃብ በእኛ ላይ ጥፋት ቢያደርስብን በዚህ ቤትና በአንተ ፊት እንቆማለን (ይህን ቤት ለስምህ መርጠኸዋልና)፤+ ከጭንቀታችንም እንድትገላግለን ወደ አንተ እንጮኻለን፤ አንተም ሰምተህ አድነን።’+
8 እነሱም በምድሪቱ መኖር ጀመሩ፤ በዚያም ለስምህ መቅደስ ሠሩ፤+ እንዲህም አሉ፦ 9 ‘ሰይፍ፣ የቅጣት ፍርድ፣ ቸነፈር ወይም ረሃብ በእኛ ላይ ጥፋት ቢያደርስብን በዚህ ቤትና በአንተ ፊት እንቆማለን (ይህን ቤት ለስምህ መርጠኸዋልና)፤+ ከጭንቀታችንም እንድትገላግለን ወደ አንተ እንጮኻለን፤ አንተም ሰምተህ አድነን።’+