-
መዝሙር 10:1አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ይሖዋ ሆይ፣ ርቀህ የምትቆመው ለምንድን ነው?
በመከራ ጊዜ ራስህን የምትሰውረው ለምንድን ነው?+
-
-
መዝሙር 71:12አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
12 አምላክ ሆይ፣ ከእኔ አትራቅ።
አምላኬ ሆይ፣ እኔን ለመርዳት ፍጠን።+
-