የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 47:8
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  8 አምላክ በብሔራት ላይ ነግሦአል።+

      በቅዱስ ዙፋኑ ላይ ተቀምጧል።

  • መዝሙር 135:21
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 21 በኢየሩሳሌም የሚኖረው ይሖዋ፣+

      ከጽዮን ይወደስ።+

      ያህን አወድሱ!+

  • ማቴዎስ 5:34, 35
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 34 እኔ ግን እላችኋለሁ፣ ፈጽሞ አትማሉ።+ በሰማይም ቢሆን አትማሉ፤ የአምላክ ዙፋን ነውና፤ 35 በምድርም ቢሆን አትማሉ፤ የእግሩ ማሳረፊያ ነችና፤+ በኢየሩሳሌምም ቢሆን አትማሉ፤ የታላቁ ንጉሥ ከተማ ነችና።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ