1 ሳሙኤል 2:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ይሖዋ ይገድላል፤ ሕይወትንም ያድናል፤*ወደ መቃብር* ያወርዳል፤ ከዚያም ያወጣል።+ ኢዮብ 7:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እንደሚበተንና እንደሚጠፋ ደመና፣ወደ መቃብር* የሚወርድም ተመልሶ አይወጣም።+ ኢዮብ 24:19 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 19 ድርቁና ሐሩሩ የቀለጠውን በረዶ እንደሚያስወግደው፣መቃብር* ኃጢአተኞችን ይነጥቃል!+