ምሳሌ 13:24 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 24 ልጁን በበትር ከመምታት* ወደኋላ የሚል ይጠላዋል፤+የሚወደው ግን ተግቶ* ይገሥጸዋል።+ ምሳሌ 22:6 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 6 ልጅን* ሊሄድበት በሚገባው መንገድ አሠልጥነው፤+በሚያረጅበት ጊዜም እንኳ ከዚያ ፈቀቅ አይልም።+ ምሳሌ 22:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 15 ሞኝነት በልጅ* ልብ ውስጥ ታስሯል፤+የተግሣጽ በትር ግን ከእሱ ያርቀዋል።+