ዘሌዋውያን 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው።+ የባልንጀራህ ኃጢአት ተባባሪ እንዳትሆን ተግሣጽ በሚያስፈልገው ጊዜ ሁሉ ገሥጸው።+ 1 ጢሞቴዎስ 5:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 ለሌሎቹ ማስጠንቀቂያ እንዲሆን* ኃጢአት የመሥራት ልማድ ያላቸውን ሰዎች+ በሁሉ ፊት ውቀሳቸው።+