-
ምሳሌ 22:13አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
13 ሰነፍ “ውጭ አንበሳ አለ!
አደባባይ ላይ እገደላለሁ!” ይላል።+
-
-
መክብብ 10:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
18 ስንፍና ሲበዛ ጣሪያ ይዘብጣል፤ እጆችም ካልሠሩ ቤት ያፈሳል።+
-