ዘሌዋውያን 19:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “‘ወንድምህን በልብህ አትጥላው።+ የባልንጀራህ ኃጢአት ተባባሪ እንዳትሆን ተግሣጽ በሚያስፈልገው ጊዜ ሁሉ ገሥጸው።+ ማቴዎስ 18:15 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ