የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • መዝሙር 14:4
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  4 ከክፉ አድራጊዎቹ መካከል አንዳቸውም አያስተውሉም?

      ምግብ እንደሚበሉ ሕዝቤን ይውጣሉ።

      ይሖዋን አይጠሩም።

  • ምሳሌ 22:16
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 ሀብቱን ለመጨመር ድሃውን የሚያጭበረብር+

      እንዲሁም ለባለጸጋ ስጦታ የሚሰጥ ሰው

      የኋላ ኋላ ይደኸያል።

  • ኢሳይያስ 32:7
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    •  7 ሥርዓት የሌለው ሰው የሚጠቀምባቸው ዘዴዎች መጥፎ ናቸው፤+

      ድሃው ትክክል የሆነውን ነገር በሚናገርበት ጊዜም እንኳ

      የተጎሳቆለውን ሰው በውሸት ቃል ለማጥፋት

      አሳፋሪ ለሆነ ምግባር ድጋፍ ይሰጣል።+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ