የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢዮብ 3:17-19
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 በዚያ ክፉዎች እንኳ ከሚረብሽ ነገር ተገላግለዋል፤

      የዛሉ ሰዎች በዚያ አርፈዋል።+

      18 በዚያ እስረኞች በአንድነት ተረጋግተው ይኖራሉ፤

      አስገድዶ የሚያሠራቸውን ሰው ድምፅ አይሰሙም።

      19 በዚያ ትንሹም ሆነ ትልቁ አንድ ናቸው፤+

      ባሪያውም ከጌታው ነፃ ወጥቷል።

  • መክብብ 2:15
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 15 እኔም በልቤ “በሞኙ ላይ የሚደርሰው በእኔም ላይ ይደርሳል” አልኩ።+ ታዲያ እጅግ ጥበበኛ በመሆኔ ምን አተርፋለሁ? በልቤም “ይህም ከንቱ ነው” አልኩ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ