-
መዝሙር 88:10አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
10 ለሙታን ድንቅ ሥራዎች ታከናውናለህ?
በሞት የተረቱትስ ተነስተው ሊያወድሱህ ይችላሉ?+ (ሴላ)
-
-
ኢሳይያስ 38:18አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
ወደ ጉድጓድ የሚወርዱ በታማኝነትህ ተስፋ ሊያደርጉ አይችሉም።+
-