-
መዝሙር 64:2አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
2 ከክፉ ሰዎች ስውር ሴራ፣
ከክፉ አድራጊዎች ሸንጎ ጠብቀኝ፤+
-
-
መዝሙር 64:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የገዛ ምላሳቸው ለውድቀት ይዳርጋቸዋል፤+
ይህን የሚመለከቱ ሁሉ ራሳቸውን ይነቀንቃሉ።
-
-
ምሳሌ 14:3አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
3 በሞኝ ሰው አፍ የትዕቢት በትር አለ፤
የጥበበኞች ከንፈር ግን ትጠብቃቸዋለች።
-