-
ዘዳግም 7:26አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
26 አስጸያፊ ነገር ወደ ቤትህ በማምጣት ልክ እንደ እሱ ራስህን ለጥፋት አትዳርግ። ለጥፋት የተለየ ነገር ስለሆነ ፈጽመህ ጥላው፤ ሙሉ በሙሉም ተጸየፈው።
-
-
መዝሙር 115:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 የእነሱ ጣዖቶች ከብርና ከወርቅ የተሠሩ፣
የሰው እጅ ሥራ ናቸው።+
-
-
መዝሙር 115:8አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
8 የሚሠሯቸውም ሆኑ የሚታመኑባቸው ሁሉ፣
እንደ እነሱ ይሆናሉ።+
-