ኢሳይያስ 41:17 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 17 “ችግረኞችና ድሆች ውኃ ይፈልጋሉ፤ ሆኖም አያገኙም። ከመጠማታቸው የተነሳ ምላሳቸው ደርቋል።+ እኔ ይሖዋ እመልስላቸዋለሁ።+ እኔ የእስራኤል አምላክ አልተዋቸውም።+ ኤርምያስ 31:9 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+
17 “ችግረኞችና ድሆች ውኃ ይፈልጋሉ፤ ሆኖም አያገኙም። ከመጠማታቸው የተነሳ ምላሳቸው ደርቋል።+ እኔ ይሖዋ እመልስላቸዋለሁ።+ እኔ የእስራኤል አምላክ አልተዋቸውም።+
9 እያለቀሱ ይመጣሉ።+ ሞገስ ለማግኘት ሲለምኑ እየመራሁ አመጣቸዋለሁ። ወደ ውኃ ጅረቶች* እመራቸዋለሁ፤+በማይሰናከሉበት ደልዳላ መንገድ እወስዳቸዋለሁ። እኔ ለእስራኤል አባት ነኝና፤ ኤፍሬምም የበኩር ልጄ ነው።”+