ዘዳግም 33:5 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 5 የሕዝቡ መሪዎች ከመላው የእስራኤል ነገድ ጋር+አንድ ላይ በተሰበሰቡ ጊዜ፣+አምላክ በየሹሩን*+ ላይ ንጉሥ ሆነ። ኢሳይያስ 33:22 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 22 ይሖዋ ዳኛችን ነው፤+ይሖዋ ሕግ ሰጪያችን ነው፤+ይሖዋ ንጉሣችን ነው፤+የሚያድነን እሱ ነው።+