ዘዳግም 4:35 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 35 እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ መሆኑን ታውቅ ዘንድ እነዚህን ነገሮች እንድታይ ተደርገሃል፤+ ከእሱ ሌላ ማንም የለም።+ ዘዳግም 4:39 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 39 እንግዲህ በላይ በሰማይም ሆነ በታች በምድር እውነተኛው አምላክ፣ ይሖዋ እንደሆነ ዛሬ እወቅ፤ እንዲሁም ልብ በል።+ ሌላ ማንም የለም።+ ኢሳይያስ 43:10 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ