ኢሳይያስ 40:20 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 20 አንድ ሰው መዋጮ አድርጎ ለመስጠትየማይበሰብስ ዛፍ ይመርጣል።+ የማይወድቅ ምስል ቀርጾ እንዲያዘጋጅለትበእጅ ጥበብ ሥራ የተካነ ባለሙያ ይፈልጋል።+ ኤርምያስ 10:3 አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ 3 የእነዚህ ሕዝቦች ልማድ ከንቱ* ነውና፤ የእጅ ጥበብ ባለሙያ ዛፍ ከጫካ ይቆርጥናበመሣሪያው* ጠርቦ ጣዖት ይሠራል።+