-
ኤርምያስ 25:11አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
11 መላ ምድሪቱ ትወድማለች፤ እንዲሁም አስፈሪ ቦታ ትሆናለች፤ እነዚህም ብሔራት የባቢሎንን ንጉሥ 70 ዓመት ያገለግሉታል።”’+
-
-
ኤርምያስ 45:4አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
-
-
4 “እሱን እንዲህ በለው፦ ‘ይሖዋ እንዲህ ይላል፦ “እነሆ፣ የገነባሁትን አፈርሳለሁ፤ የተከልኩትንም እነቅላለሁ፤ ምድሪቱን በሙሉ አወድማለሁ።+
-