የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኢሳይያስ 13:17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 17 እነሆ፣ ለብር ደንታ የሌላቸውን፣

      በወርቅም ደስ የማይሰኙትን

      ሜዶናውያንን አስነሳባቸዋለሁ።+

  • ኢሳይያስ 14:16, 17
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 16 የሚያዩህ አተኩረው ይመለከቱሃል፤

      በሚገባም ይመረምሩሃል፤ እንዲህም ይላሉ፦

      ‘ምድርን ሲያንቀጠቅጥ፣

      መንግሥታትንም ሲያናውጥ የነበረው ይህ ሰው አይደለም?+

      17 ሰው የሚኖርበትን ምድር፣ ምድረ በዳ ያደረገው፣

      ከተሞቹንም የገለበጠው፣+

      እስረኞቹንም ወደ ቤታቸው እንዳይመለሱ የከለከለው እሱ አይደለም?’+

  • ኢሳይያስ 43:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እናንተን የሚቤዠው+ የእስራኤል ቅዱስ ይሖዋ+ እንዲህ ይላል፦

      “ለእናንተ ስል ወደ ባቢሎን እሰዳለሁ፤ የበሮቹንም መቀርቀርያዎች ሁሉ እጥላለሁ፤+

      በመርከቦቻቸው ላይ ያሉት ከለዳውያንም በጭንቀት ይጮኻሉ።+

  • ኢሳይያስ 49:25
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 25 ይሖዋ ግን እንዲህ ይላል፦

      “በኃያል ሰው የተማረኩ ሰዎችም እንኳ ከእጁ ላይ ይወሰዳሉ፤+

      በጨቋኝ እጅ የወደቁ ሰዎችንም የሚታደጋቸው ይኖራል።+

      አንቺን የሚቃወሙትን እቃወማለሁ፤+

      ወንዶች ልጆችሽንም አድናቸዋለሁ።

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ