የመጠበቂያ ግንብ የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
መጠበቂያ ግንብ
የኢንተርኔት ቤተ መጻሕፍት
የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
፦
  • ፡
  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • የሕትመት ውጤቶች
  • ስብሰባዎች
  • ኤርምያስ 29:14
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 14 እኔም እገኝላችኋለሁ’+ ይላል ይሖዋ። ‘በምርኮ የተወሰዱትን ወገኖቻችሁን እሰበስባለሁ፤ እናንተን ከበተንኩባቸው ብሔራትና ቦታዎች ሁሉ እሰበስባችኋለሁ’+ ይላል ይሖዋ። ‘በግዞት እንድትወሰዱ ባደረግኩ ጊዜ ትታችሁት ወደሄዳችሁት ቦታ መልሼ አመጣችኋለሁ።’+

  • ኤርምያስ 46:27
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 27 ‘አገልጋዬ ያዕቆብ ሆይ፣ አትፍራ፤

      እስራኤልም ሆይ፣ አትሸበር።+

      አንተን ከሩቅ ቦታ፣

      ዘሮችህንም ተማርከው ከተወሰዱበት ምድር አድናለሁና።+

      ያዕቆብ ይመለሳል፤ የሚያስፈራውም ሳይኖር

      ተረጋግቶና ሰላም አግኝቶ ይቀመጣል።+

  • ሆሴዕ 6:11
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 11 በአንጻሩ ግን ይሁዳ ሆይ፣ የሕዝቤን ምርኮኞች በምመልስበት ጊዜ

      መከር ይጠብቅሃል።”+

  • ኢዩኤል 3:1
    አዲስ ዓለም ትርጉም መጽሐፍ ቅዱስ
    • 3 “እነሆ፣ በዚያ ዘመንና በዚያ ጊዜ

      የይሁዳንና የኢየሩሳሌምን ምርኮኞች ስመልስ፣+

የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ ጽሑፎች (2011-2025)
ውጣ
ግባ
  • የኢትዮጵያ ምልክት ቋንቋ
  • አጋራ
  • የግል ምርጫዎች
  • Copyright © 2025 Watch Tower Bible and Tract Society of Pennsylvania
  • የአጠቃቀም ውል
  • ሚስጥር የመጠበቅ ፖሊሲ
  • ሚስጥር የመጠበቅ ማስተካከያ
  • JW.ORG
  • ግባ
አጋራ